Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን ícone

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን


Daniel Letta
5
  • Feb 3, 2016
    Update date
  • Android 2.3.4+
    Android OS

Sobre este Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon መጽሐፈ አርጋኖንየእመቤታችን ምስጋና(በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

Mostrar mais

Informações Adicionais do Aplicativo

Última versão

5

Enviado por

Christopher Perez

Requer Android

Android 2.3.4+

Tags Relacionadas

Novidades da Última Versão 5

Last updated on Feb 3, 2016

Update with Correction

Mostrar mais

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን Capturas de tela

Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን CartazArganon  - መጽሐፈ አርጋኖን imagem de tela 1Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን imagem de tela 2Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን imagem de tela 3

Artigos Populares nas Últimas 24 Horas

Inscrever-se no APKPure
Seja o primeiro a ter o ao lançamento antecipado, notícias e guias dos melhores jogos e aplicativos para Android.
Não, obrigado
Inscrever-se
Inscreva-se com sucesso!
Agora você está inscrito no APKPure.