Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 아이콘

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን


Daniel Letta
5
  • Feb 3, 2016
    Update date
  • Android 2.3.4+
    Android OS

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን 정보

Arganon መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና (በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

더 보기

추가 앱 정보

최신 버전

5

업로드한 사람

Christopher Perez

필요한 Android 버전

Android 2.3.4+

관련 태그

최신 버전 5의 새로운 기능

Last updated on Feb 3, 2016

Update with Correction

더 보기

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린 샷

Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 포스터Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린샷 1Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린샷 2Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን 스크린샷 3

지난 24시간 동안의 인기 기사

APKPure를 구독하십시오
최고의 Android 게임 및 앱의 초기 릴리스, 뉴스 및 가이드에 액세스하는 첫 번째 사람이 되십시오.
고맙지 만 사양 할게
가입하기
성공적으로 구독!
당신은 이제 APKPure에 가입되었습니다.