Our website uses necessary cookies to enable basic functions and optional cookies to help us to enhance your experience. Learn more about our cookie policy by clicking "Learn More".
Accept All Only Necessary Cookies
Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን ไอคอน

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን


Daniel Letta
5
  • Feb 3, 2016
    Update date
  • Android 2.3.4+
    Android OS

เกี่ยวกับ Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና (በአማርኛ)

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና

(በአማርኛ)

ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

แสดงเพิ่มเติม

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

5

อัปโหลดโดย

Christopher Perez

ต้องใช้ Android

Android 2.3.4+

แท็กที่เกี่ยวข้อง

มีอะไรใหม่ใน 5 เวอร์ชันล่าสุด

Last updated on Feb 3, 2016

Update with Correction

แสดงเพิ่มเติม

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን ภาพหน้าจอ

Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን โปสเตอร์Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን ภาพหน้าจอ 1Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን ภาพหน้าจอ 2Arganon  - መጽሐፈ አርጋኖን ภาพหน้าจอ 3

บทความยอดนิยมใน 24 ชั่วโมงที่ผ่านมา

สมัครสมาชิก APKPure
เป็นคนแรกที่เข้าถึงการเปิดตัวข่าวและคำแนะนำเกี่ยวกับเกมและแอพ Android ที่ดีที่สุด
ไม่เป็นไรขอบคุณ
ลงชื่อ
สมัครสมาชิกสำเร็จ!
ตอนนี้คุณสมัครเป็นสมาชิก APKPure